በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን
Sun, Dec 26 ,2021 at 05:00

Khul world
እሁድ ታህሳስ 17/2014 ከሰዓት በኋላ ከ11-1 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ
Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda
Sun, Dec 26 ,2021 at 05:00